Posts

የቤተክዋክብቱ ጋሻጃግሬዎች - ቅጽ - ፩ (ፊልም እስክሪፕት ትርጉም) Guardians of the Galaxy Vol 1 Transcript in Amharic

የቤተክዋክብቱ ጋሻጃግሬዎች ቅጽ፦ ፩ ጋርዲያንስ ኦፍ ዘ ጋላክሲ፦ ቅጽ. 1 Guardians of the Galaxy፦ vol. 1) ፪፻፻፲፬ እኤአ.፣ በ ጀምስ ጉን የዘመተ (ዳይሬክትድ) ፊልም፣ ማርቭል ቧልታይ (ኮሚክስ) ኅዋ፤ የመላሹ መግቢያ የተወዳጁ ጀምስ ጉን ፊልም፣ ከምንጊዜውም ምርጥዎቹ አንዱ ነው። ቧልትአዊ አፈጋጊነቱ ድንቅ ጠረፍ እንደደረሰለት ከዘመንአችን ቧልታይ (ኮሚክ) መር ፊልምዎች ቁንጮው ነው። ቢያንስ ይህን ሳይሉ ብዙዎች እሚቀሩ አይደሉም። በያዘው ትርክት እንድትዝናኑ ጀምስ ጉን በ ፪፻፻፲፬ እኤአ. ወደ ተንቀሳቃሽ ምስል የመለሰውን ፊልም እስክሪፕት ከእንግሊዝኛ ቅጂው ወደ አማርኛ ለማዉጣት ሞክሬያሁ። ከብረት ዝገት ነው እና ለስህተትዎቼ ከወዲሁ ይቅርታ። ከትርጉሙ ሰውነት አንፃር፣ በማንኛውም መልኩ፣ በአዉቆታ ክፉ ያልሆነ ማንም ሰው፣ የትርጉም ሰውነቱን ለፈለገው አላማ ሁሉ መቅጠር ይችል ዘንድ ስለፈቀድሁ ይሁን። ለምሳሌ በፊልሙ ንዑሠርእስ (ሰብታይትል) አድርጎ መጠቀም እሚቻል ነው። ወይም ማንበብ እና መዝናናት እሚችል ነው። (ለንዑሠርእስ እና ማንበቡ ግን ያጠሩ እና የተለጠጡ፣ እንደቅደምተከተልአቸው፣ ሁለት ልዩ ቅጅዎች እያዘጋጀሁ ነው። ለእነዛ አሽከርነት በልዩነት እሚሻሉ ቅጅዎቹን መጠቀም እመክር አለሁ)። የእዚህ ትርጉም እስክሪፕት አጠቃቀሙ፣ በተጠቃሚው ኃላፊነት እንደሆነ ግልጥ የለሁበትምታ (ዲስክሌመር) እነሆበእዚህወዲአ (ናውሂርባይኦን) ታደለ። የለሁበትምታ ካልዕ እሚሆነኝ ደግሞ፦ ይህ ይፋ የቋንቋ ምለሳ አይደለም ብዬ ማወጄ ነው። ይልቁንም፣ ይህ ትርጉም የስክሪፕት ሰዉነት፣ ከእየድረገጾቹ ሰባስቤ ለምርጥነቱ ያዉጣጣሁለት ማለትእሚቻል ነው። የግሌ አያያዝም ተቀንጭቦ የተለጠፈበትም ሁሉ ነው። በይፋ ማርቭልዎች ወይም ጀምስ ጉን እንድመልስ ያደረጉኝ አይደ

ይስማዕከ ወርቁ፤ ደህንነት ኡ፣ 2012፣ ጥንቅር እና መዘርዝረ ጅሌትዎች (goofs)

ይስማዕከ ወርቁ፤ ደህንነት ኡ፣ 2012፣ ጥንቅር እና መዘርዝረ ጅሌትዎች (goofs) ዘዉግ፦ ምናብቴ (ፈንታሲ) ልብወለድ (ድብል ከ ዝርዉ ትርፍርፍ የ አለ ፅሑፍ አካል ጋር) ገፅዎች፦ 238  “አንድአንድ ጊዜ፣ አዉሬ ን ለ መገዳደር፣ አዉሬ መሆን የ አስፈልግ አለ።” (The Mummy, 20 tom cruise) “አለም ኡ ከ እንግዴህ ወዲህ ጀግና አይሻም። እሚፈልገው አዉሬ ነው፨” Dracula Untold, 2014 - “እርስ ኡ ነው የ እሚያዋጣው በ እዚህ ጊዜ፣ ሰው መሆን እስኪቻል፣ ወደ አዉሬ መለወጥ!” (ደህንነት ኡ፣ ገ. 69) በ አንድ ቅልመት (ቤዥ) ሰሌዳ ላይ የ ተቀመጠ ው ጽሑፍ ኡ፣ የ ሴራ ዝርዝር የ አለበት ነው። ሞላጎደል፣ እሚቀነጫጨብ ኡ እና በ ልብወለድ ኡ መሀከል እሚፈስሱ የ ነበር ኡ ኢልብወለድአዊ ሃሳብዎች፣ አብረ ው ት፣ በ ሌላ ቅልመት (ሎሚ) አልኡ። ትርክት እና ሴራ በ አንድነት እማይሄድ ኡ ስለ ሆነ፣ የ ማህበረሰብአዊ አስተያየትኤ (ከመንትሪ)፣ በ አለመታከት ደጋግሞ እነ እርስ ኡ ን ስለ እሚአቆራርጥ፣ በ ሌላ ቀለም እንዲለይ ተገመተለት። በተረፈ፤ ደስታ ንባብ!፨ - ምእራፍ አንድ ዛሬ እንደ ተጠርጣሪ ሁለት አመትዎች ቤተማሰሪአ ዉስጥ ሆኖ መጨረሻ ፍርድ እየጠበቀ የ አለ ው፣ ስነቁፋሮኛ (ኧረክየለጂስት)፣ ስነፍጥረተሰውኛ (አንትሮጶለጂስተ)፣ እና ዕድርአዊ ስነፍጥረተሰውኛ (ሰዉሻል አንትሮጶለጂስት)፣ የ እርስ ኡ አባት አስማተኛ የ ነበረ ው እና በ አዉሮጳ ሐገርዎች ሲመራመር ም እንዲህ ኡ ጥንትአዊ አስማትዎች የ ሰበሰበው እና በ እራስ ኡ አስማትዎች እሚሰራ ው፣ እና ግል ድርጅት ባለቤት የ ነበረ ው ዲዲሞስ ዶሬ (ሊቀምሁርዎች = ዶክተር)፣ በ ቀደመ ታሪክ ኡ ይህ ሆነ። በ ስም ዋ ኤፍራታ የ ተባለ ች፣ እንደ እርስ ኡ